ከ«ታሕታይ ሎጎምቲ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
'''[[ታሕታይ]] [[ሎጎምቲ]]''' [[አድዋ]] ወረዳ ከሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች
አንዷ ስትሆን ትምህርት ቤት የተጀመረበት አመተምህረት በ [[1984]] ዓ/ም ነው። አሁን እስከ 8ኛ ክፍል እያስተማረ ይገኛል፡፡ የመኪና መንገድ ደግሞ በ1985/86 አከባቢ ተጀምረዋል። በተለይ በውስጧ የያዘቻቸው አዝርእትና የ[[በጋ]]
አትክልቶችና ለአይን ከመማረክ አልፎ ለአከባቢው ህ/ሰብ
የ[[ገቢ]] ምንጭ ናቸው "ግድብ ሰይሳ" የ [[ሰይሳ]] ግድብም
እዛው ይገኛል። በውስጧ 4 ቀጠናዎች(ቁሸት) ይገኛሉ፡፡
እነሱም [[ፅየት]] ፣[[ገብላ]]፣ [[አዲስአለም]]፣ [[ማይወይኒ]] የሚባሉ ናቸው።