ከ«ትግራይ ክልል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

13 bytes added ፣ ከ3 ዓመታት በፊት
no edit summary
(አንድ ለውጥ 347454 ከYread tajebe (ውይይት) ገለበጠ፦ አይረባም)
Tag: Undo
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
ትግራይ በኢትዮጵያ ከሚገኙት ክልሎች አንዱ ሲሆን በርካታ ባህላዊ፣ተፈጥራዊ፣ታሪካዊ ሃብት የታደለ ክልል ነው።የሓ ጥንታዊ ቤተ መቅደስ፣ የአክሱም ጥንታዊ ሃወልቶች፣ከ4ኛው እስከ 15ኛው ክ/ዘመን እንደተሰሩ የሚታወቀው ከ120 በላይ የሚሆኑ ከኣለት ድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ ውቅር ኣብያተክርስትያናትና ገዳማት እንዲሁም ሌሌች በርካታ ታሪካዊና ኣርኪኦሎጂካዊ ስፍራዎች የሚገኙበት ክልል ነው።
{{የኢትዮጵያ_መረጃ}}
[[ዓድዋ]]
 
[[መደብ:ትግራይ]]
[[መደብ:የኢትዮጵያ ክልሎች]]
Anonymous user