ከ«ክሮኤሽያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 24፦
'''ክሮኤሽያ''' ወይም '''ክሮሽያ''' (ክሮሽኛ፦ '''Hrvatska''' /ሕርዋትስካ/) የአውሮፓ አገር ነው። የቀድሞ [[ዩጎስላቭያ]] ክፍላገር ነበረ።
 
«ክሮኤሽያ» በ[[እንግሊዝኛ]] የ«Croatia>> ኣጠራር ያንጸባርቃል። ይህም አጻጻፍ ከ[[ሮማይስጥ]] /ክሮዋቲያ/ ሲሆን ከኟሪ ስም /ሕርዋትስካ/፣ ሕዝቡም /ሕርዋቲ/፣ ቋንቋውም /ሕርዋትስኪ/ ደረሰ። የ [[ስላቪክ ቋንቋ]] ተናጋሪዎች የሆኑት [[ክሮአት]] ሕዝብ በዙሪያው ከ810 ዓም ገደማ ታውቀዋል፣ ከ600 ዓም አስቀድሞ ተዘዋዋሪዎች እንደ ነበሩ ይታመናል፤ ከ[[እስኩቴስ]] ወይም ከ[[ሳርማትያ]] እንደ ደረሱ በብዙ መምህሮች ይታመናል። ትርጉሙ ተከራካሪ ሆኗል፤ በአንዳንድ አስተሳሰቦች ግን ከጥንታዊው ሀገር «[[አራኾሲያ]]» (በአሁኑ [[አፍጋኒስታን]]፣ {{[[ጥንታዊ ፋርስኛ]] /ሓራሑዋቲስ/) ጋር ዝምድና ይኖረዋል፡
 
{{በአውሮፓ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}