ከ«ሳይንስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 5፦
ሳይንስ ባጠቃላይ መልኩ የ[[ሳይንሳዊ ዘዴ]] ተብሎ የሚታወቀውን የምርምር መንገድ ይከተላል። መንገዱ በራሱ ገጽ ላይ የተብራራ ስለሆነ እዚህ ላይ መመለስ አያስፈልግም።
 
''ሲውዶ-ሳይንስ'' ወይም [[ሐሣዊ ሳይንስ]] በተቀራኒ የተመሠረተው በ«እኩያ ግፊት» (ንቀት ይሉኝታ) እና ከቡድን ውግዘት ላይ ነው እንጂ በሳይንሳዊ ዘዴ ላይ በተለይም የሙከራ ውጤት በጭራሽ በቅንነት በማስረዳት ላይ አይሆንም። ባለፈው ክፍለዘመን ለ[[ፖለቲካ]] ብለው ለዚህ አይነት ሐሣዊ ሳይንስ ገንዘብ ያወጡት መንግሥታት ለምሳሌ [[ናዚ ጀርመን]] እና [[የሶቪዬት ሕብረት]] እንደ ነበሩ ተባለ፤ አሁንም ቢሆን ብዙ [[ሐሣዊ ዜና]] ስለ ፖለቲካ ሲወጣ ነው በተባለበት ወቅት እንኖራለን።
 
== ግርጌ ነጥቦችና ዋቢ ጽሁፍ ==