ከ«ሳይንስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥNo edit summary |
No edit summary |
||
መስመር፡ 4፦
ሳይንስ ባጠቃላይ መልኩ የ[[ሳይንሳዊ ዘዴ]] ተብሎ የሚታወቀውን የምርምር መንገድ ይከተላል። መንገዱ በራሱ ገጽ ላይ የተብራራ ስለሆነ እዚህ ላይ መመለስ አያስፈልግም።
''ሲውዶ-ሳይንስ'' ወይም [[ሐሣዊ ሳይንስ]] በተቀራኒ የተመሠረተው በ«እኩያ ግፊት» (ንቀት ይሉኝታ) እና ከቡድን ውግዘት ላይ ነው እንጂ በሳይንሳዊ ዘዴ ላይ በተለይም የሙከራ ውጤት በማስረዳት ላይ አይሆንም። ባለፈው ክፍለዘመን ለ[[ፖለቲካ]] ብለው ለዚህ አይነት ሐሣዊ ሳይንስ ገንዘብ ያወጡት መንግሥታት ለምሳሌ [[ናዚ ጀርመን]] እና [[የሶቪዬት ሕብረት]] እንደ ነበሩ ተባለ፤ አሁንም ቢሆን ብዙ [[ሐሣዊ ዜና]] ስለ ፖለቲካ ሲወጣ ነው በተባለበት ወቅት እንኖራለን።
== ግርጌ ነጥቦችና ዋቢ ጽሁፍ ==
|