ከ«መልከ ጼዴቅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 31፦
 
===በመጽሐፈ ሄኖክ ካልእ===
''[[መጽሐፈ ሄኖክ ካልእ]]'' ወይም ''ስላቮኒክ ሄኖክ'' የታወቀው ከ[[ጥንታዊ ስላቮንኛ]] ቅጂዎች ሲሆን በአንዳንድ ቅጂ ስለ መልከ ጼዴቅ በፍጹም የሚለዩ ልማዶች ያቀርባል። ብዚህበዚህ መሠረት ከማየ አይኅ አስቀድሞ የ[[ኖኅ]] ወንድም ኒር ሚስጥሚስት ሶፓኒም መካን ስትሆን በእርጅናዋ በድንግልናዋ በተዓምር መልከ ጼዴቅን እየወለደች ሞተች። ልጁም ዐዋቂ ሆኖ ተወለደ። ከዚያ መልአኩ [[ገብርኤል]] ወደ [[ኤድን ገነት]] ወሰደው፤ ስለዚህ መልከ ጼዴቅ በኖኅ መርከብ ላይ ሳይሆን ከጥፋት ውኃ ማምለጥ ቻለ ይላል። ይህ ታሪክ ምናልባት በዕብራይስጥ በ 60 አም ገደማ እንደ ተቀነባበረ ይታስባል።
 
===በቁምራንና በናግ ሐማዲ ብራናዎች===