ከ«ደቡብ ኦሤትያ-አላኒያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
{{በየእስያ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}} {{መዋቅር-መልክዐምድር}}
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Asia_location_South_Ossetia_(with_Georgia_and_Abkhazia).png|300px|thumbnail|የደቡብ ኦሤትያ ሥፍራ (አረንጓዴ)]]
[[File:Ossetia05.png|thumb|right|250px]]
'''ደቡብ ኦሤትያ-አላኒያ''' ([[ኢሮንኛ]]፦ /ኹሣር ኢሮንስቶንኢርስቶን-አሎንስቶን/) [[በከፊል ተቀባይነት ያገኘ አገር]] ነው። ነጻነቱን በ[[1983]] ዓ.ም. ያዋጀ ምንም ቢሆን፣ [[ጂዮርጂያ]] ግን ይግባኝ አለው።
 
ከ[[ተባበሩት መንግሥታት]] የሚከተሉት አገራት ደቡብ ኦሤትያን ተቀባይነት ሰጥተዋል፦ [[ሩስያ]]፣ [[ኒካራጓ]] (በ[[2000]] ዓ.ም.) ፤ [[ቬኔዝዌላ]] ([[2001]] ዓ.ም.)፣ [[ናውሩ]] ([[2002]] ዓ.ም.)፣ [[ሶርያ]] ([[2010]] ዓ.ም.)
 
በከፊል ተቀባይነት ካገኙት ሌሎች አገሮች፣ [[አብካዝያ]]፣ [[ትራንስኒስትሪያ]] እና [[ናጎርኖ-ካራባቅ]] ደቡብ ኦሤትያን እርስ በርስ ይቀበላሉ። [[ምዕራባዊ ሣህራ]] ደግሞ ደቡብ ኦሠትያን ተቀብሏል።
መስመር፡ 10፦
 
የተረፉት መንግሥታት የጂዮርጂያ ግዛት እንዲሆን የጂዮርጂያን ይግባኝ ተቀባዮች ናቸው።
 
በ[[መጋቢት]] [[2009]] ዓም ከተደረገው ሕዝቡ ውሳኔ ቀጥሎ የሀገሩ ስም በይፋ ከ «ደቡብ-ኦሤትያ» ወደ «ደቡብ-ኦሤትያ-አላኒያ» ተቀየረ። የአገሩ ሕዝብ ከታሪካዊ [[አላኖች]] ብሔር እንደ ተወለደ ይታመናል።
 
{{በየእስያ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}