ከ«1967» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 2፦
 
'''1967 አመተ ምኅረት'''
* [[መስከረም 2]] ቀን - ኰሙኒስት [[ደርግ]] የ[[ኢትዮጵያ]]ን ንጉሠ ነገሥት [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]]ን አሠሩዋቸው።
 
* [[መስከረም 5]] ቀን - ጄኔራል [[አማን አንዶም]] የደርግ ሊቀ መንበር ተሰየመ።
* [[ኅዳር 14]] ቀን - አማን አንዶምና ሌሎች ባለሥልጣናት በደርግ ተገደሉ፤ [[ተፈሪ በንቲ]] በ[[ኅዳር 19]] ቀን ሊቀ መንበር ተሾመ።
* [[ኅዳር 15]] ቀን - የ«[[ድንቅ ነሽ]]» አጽም በ[[አፋር ክልል]] ውስጥ ተገኘ።
* [[ታኅሣሥ 4]] ቀን - [[ማልታ]] [[ንግሥት ኤልሳቤጥ]]ን በይፋ ትቶ ሪፐብሊክ ሆነ።
* [[ታኅሣሥ 23]] ቀን - የ[[ማላዊ]] ዋና ከተማ ከ[[ዞምባ]] ወደ [[ሊሎንጔ]] ተዛወረ።
* [[ሚያዝያ 9]] ቀን - የ[[ፕኖም ፔን]] ውድቀት፣ የ[[ክመር ሩዥ]] ኰሙኒስት ሃያላት መላውን [[ካምቦዲያ]] ያዙ።
* [[ሚያዝያ 22]] ቀን - የ[[ሳይጎን]] ውድቀት፣ የ[[ስሜን ቬትናም]] ኰሙኒስት ሃያላት መላውን ደቡብ ይዘው [[የቬትናም ጦርነት]] ተጨረሰ።
* [[ግንቦት 8]] ቀን - [[የሲኪም መንግሥት]] ወደ [[ሕንድ]] ተጨምሮ [[ሲኪም]] ክፍላገር ሆነ።
* [[ሰኔ 18]] ቀን - [[ሞዛምቢክ]] ከ[[ፖርቱጋል]] ነጻ ወጣ።
* [[ሰኔ 28]] ቀን - [[ኬፕ ቨርድ]] ከፖርቱጋል ነጻነቱን አገኘ።
* [[ሰኔ 29]] ቀን - [[ኮሞሮስ]] ነጻነት ከ[[ፈረንሳይ]] አዋጀ።
* [[ሐምሌ 5]] ቀን - [[ሳን ቶሜ እና ፕሪንሲፔ]] ነጻነት ከፖርቱጋል አገኘ።
* [[ነሐሴ 15]] ቀን - የ[[ኩባ]] ሃያላት [[ደቡብ አፍሪካ]]ን ለማቃወም ወደ [[አንጎላ]] ጦርነት ገቡ።
*[[ሱሪናም]] ነጻነቱን ከ[[ሆላንድ]] አገኘ።
* [[ነሐሴ 17]] ቀን - የ[[ቭየንትዬን]] ውድቀት፣ የ[[ፓጤት ላው]] ኰሙኒስት ሃያላት መላውን [[ላዎስ]] ያዙ።
 
[[Categoryመደብ:አመታት]]
{{መዋቅር}}
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/1967» የተወሰደ