ከ«ዋና ከተማ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
አንድ ለውጥ 348813 ከ37.173.123.99 (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
መስመር፡ 1፦
'''[[ዋና]] ከተማ''' የአገር ወይም የክፍላገር [[መንግሥት]] የሚገኝበት ማዕከላዊ ከተማ ነው። ባለ ሥልጣኖች ሹሞችና መሪዎች ይሠሩበታል።
 
ብዙ ጊዜ ዋና ከተማ የአገሩ ትልቁ ከተማ ይሆናል። ለምሳሌ [[ሞንቴቪዴዮ]] የ[[ኡራጓይ]] ታላቁ ከተማ ከመሆኑ በላይ በተጨማሪ ዋና ከተማው ነው። ቢሆንም ዋና ከተማ ሁልጊዜ ያገሩ አንደኛው ትልቅ ከተማ አይደለም። ለምሳሌ የ[[ዩናይትድ ስቴትስ]] ዋና ከተማ [[ዋሺንግተን ዲሲ]] ሲሆን ከአንደኛው ትልቅ ከተማው ግን ከ[[ኒው ዮርክ ከተማ]] ያንሳል። እንዲሁም የ[[ሕንድ]] ዋና ከተማ [[ኒው ዴሊ]] ከታላቁ ከተማ ከ[[መምባይ]] በጣም ያንሳል።