ከ«ፋሺዝም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ፋሺዝም''' የፖለቲካዊ ርዕዮት ዓለም ሆኖ ሥልጣናዊነትን እና ጽንፈኛ ብሔርተኝነትን አዋህ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ፋሺዝም''' የፖለቲካዊ ርዕዮት ዓለም ሆኖ [[ሥልጣናዊነት]]ን እና ጽንፈኛ [[ብሔርተኝነት]]ን አዋህዶ የያዘ ነው። ከፋሽዝም መገለጫዎች ውስጥ፣ [[ፈላጭ ቆርጭ|ፈላጭ ቆራጭ]]ነት፣ [[ተቃዋሚ]]ዎችን በፍጹም ማፈን፣ ኢኮኖሚውንና ማህበረሰቡን ደግሞ ዝንፍ በማይል ሥነ-ሥርዓት ማስተዳደር ይጠቀሳሉ። የፋሽዝም ኣባት እና ደራሲ የጣሊያኑ መሪ [[ቤኔቶ ሞሶሊኒ]] ነው።
 
{{መዋቅር}}