ከ«ፋሺዝም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ፋሺዝም''' የፖለቲካዊ ርዕዮት ዓለም ሆኖ ሥልጣናዊነትን እና ጽንፈኛ ብሔርተኝነትን አዋህ...»
(No difference)

እትም በ01:25, 29 ሴፕቴምበር 2018

ፋሺዝም የፖለቲካዊ ርዕዮት ዓለም ሆኖ ሥልጣናዊነትን እና ጽንፈኛ ብሔርተኝነትን አዋህዶ የያዘ ነው። ከፋሽዝም መገለጫዎች ውስጥ፣ ፈላጭ ቆርጭነት፣ ተቃዋሚዎችን በፍጹም ማፈን፣ ኢኮኖሚውንና ማህበረሰቡን ደግሞ ዝንፍ በማይል ሥነ-ሥርዓት ማስተዳደር ይጠቀሳሉ። የፋሽዝም ኣባት እና ደራሲ የጣሊያኑ መሪ ቤኔቶ ሞሶሊኒ ነው።