ከ«ሥልጣናዊነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ሥልጣናዊነት''' ማለት በጭፍን ለባለ ሥልጣናት የሚገዙበት ፖለቲካዊ ሥርዓት ነው። ይህም ግለሰ...»
 
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''ሥልጣናዊነት''' ማለት በጭፍን ለባለ [[ሥልጣናት]] የሚገዙበት ፖለቲካዊ ሥርዓት ነው። ይህም ግለሰባዊ [[የኅሊና ነጻነት]]ን የሚክድ ዓይነት የፖለቲካ ሥርዓት ነው። የሥልጣናዊከሕዝባዊ ([[ዴሞክራሲ|ዴሞክራሲያዊ]] ሥርዓት) መንግስትበተቃራኒ፣ የሥልጣናዊ ሥርዓት በአንጻሩ፣ ኃይልን ኁሉ ለአንድ ግለሰብ ወይን ለተወሰኑ ልሂቃን ያለምንም ዋስትና በማስረከብ ይታዎቃል። [[አምባ ገነን]]፣ [[ፈላጭ ቆራጭ]] እና [[ፍፁም ጠቅላይ]] አገዛዞች የዚህ ሥር ዓት ዓይነቶች ናቸው።
 
{{መዋቅር}}