ከ«ግብጽኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

592 bytes added ፣ ከ5 ዓመታት በፊት
no edit summary
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ግብጽኛ''' ቀድሞ በ[[ጥንታዊ ግብጽ]] የተነገረው ቋንቋ ነበር። በ[[አፍሮ-እስያዊ ቋንቋዎች]] ውስጥ ይመደባል። ይህ ማለት ለ[[ሴማዊ ቋንቋዎች]] ሩቅ ዝምድና አለው።
 
የተጻፈው «[[የግብጽ ሃይሮግሊፊክስ]]» በተባለ የስዕል ጽሕፈት ነበረ። መጀመርያ የታወቁት ሃይሮግሊፎች ከ3125 ዓክልበ. ገደማ ሲሆኑ መጨረሻውም በ386 ዓም ተቀረጸ። ከዚያን ጊዜ በኋላ የሃይሮግሊፍ ዕውቀት ቢጠፋም፣ የግብጽኛ ተወላጅ የሆነው [[ቅብጥኛ]] በግብጽ ክርስቲያኖች ዘንድ ከ[[ግሪክ አልፋቤት]] በደረሰው [[ቅብጢ አልፋቤት]] ሲጻፍ ቀርቷል። የጥንቱ ሃይሮግሊፍ ማንበብ ችሎታ የተፈታው በ[[1814]] ዓም [[የሮዜታ ድንጊያ]] ከተገኘ በኋላ ነበር።
የግብጽኛ ጸባይ ከነዚሁ ቋንቋዎች ወላጅ ከ«[[ቅድመ-አፍሮ-እስያዊ]]» ብዙ እንደ ረሳ ይመስላል።
 
የግብጽኛ ጸባይ ከነዚሁ ቋንቋዎች ወላጅ ከ«[[ቅድመ-አፍሮ-እስያዊ]]» ብዙ እንደ ረሳ ይመስላል።
የተጻፈው «[[የግብጽ ሃይሮግሊፊክስ]]» በተባለ የስዕል ጽሕፈት ነበረ።
 
ከሌላው ጥንታዊ ልሳን ከ[[ግዕዝ]] ጋራ ሲነፃፀር ዝምድናው በጥቂት ቃላት እንዴት እንደ ወረደ ይታያል፦
8,739

edits