ከ«ዮሐንስ ፬ኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link FA template (handled by wikidata)
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 27፦
ስዕል:Yohanis.jpg| አጼ ዮሃንስ
</gallery>
አፄ ዮሐንስ 4ኛ ከእንግሊዝ ንግስት ጋር በመፃፃፍ ነግስናቸውን አጠናክረዋል፡፡ ይህም ተቀናቃኛቸው የነበሩት አፄ ሚኒለክን ለማስገበር ተሳክቶላቸዋል ፡፡ ከአፃ ሚኒሊክ ጋር የነበራቸውን የስልጣን ሽሚያ ለመከላከል ሲባል ደብረ ብርሃን ድረስ በመሄድ ድርድር በማድረግ የነበራቸውን ባላንጣነት አስወግደው ሚኒሊክ ንጉስ እንድባልና አፄ የሐንስ ርዕሰ ብሔር እንድሆን ተስማምተዋል ፡፡ ከዛም ደርቡሾች ጋር መተማ አካባቢ ገጥመው አፄ ዮሐንስ በጥይት ቆስለው በመውደቃቸው መሐድስቶች አንገታቸዉን ቆርጠው ለግብፅ ማስፈራሪያእንዳደረጉት ይነገራል፡፡ ይህ የሆነው አፄ ዮሐንስ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በመሆናቸው የደሴና ቦሩ ሜዳ አካባቢዎች ሙስሊሞችን በሀይል ወደ ክርስትና በማቀየራቸው ነው ፡፡ መሐድስቶችም ከዮሐንስ ጋር ጦርነት የገጠሙት ሙስሊሞችን ለመርዳት እንደሆነ በታሪክ ይነገራል ከዚህ በፊት ግን ከግብፅፆች ጋር ጉራና ጉንዳ ጉንድ በተባሉ ቦታዎች ገጥመው ማሸነፋቸውና የሀገርን ዳር ድንበር ለማስጠበቅ መጣጣራቸን በታሪክ ይወሳል፡፡
 
== ዋቢ ምንጮች ==