ከ«ሰኸቀንሬ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የንጉሥ መረጃ | ስም = ሰኸቀንሬ ሳንኽፕታሂ | ርዕስ = የግብጽ ፈርዖን | ስዕል=Sankhpt...»
 
No edit summary
 
መስመር፡ 18፦
ዘመኑ በ[[ሂክሶስ]] ጦርነት ዘመን ውስጥ እንደ ነበር ይመስላል። ከመርካውሬ [[7 ሶበክሆተፕ]] ቀጥሎ እነማን በ[[ጤቤስ]] እንደ ገዙ ግልጽ አይደለም፤ ብዙ ስሞች ከ[[ቶሪኖ ቀኖና]] እንደ ጠፉ ይመስላል። ከሥነ ቅርስ የተረጋገጡት ግን [[መርኸፐሬ]] እና ሰኸቀንሬ ብቻ ናቸው። በቶሪኖ ዝርዝር ላይ «-ቀንሬ» የሚል ብቻ ሊነብብ ይቻላል። ከዚህ ውጭ ስሙ ሰኸቀንሬ ሳንኽፕታሂ ይታወቀው ከአንድ ጽላት ብቻ ነው። ጽላቱ ከመጀመርያው ዓመት ሲሆን ለጣኦቱ ዘይት በአረመኔ ሥነ ስርዓት ሲያቀርብ ያሳያል።
 
ከ13ኛ ሥርወ መንግሥት በኋላ ሂክሶስ ጤቤስንየጤቤስን ለትንሽሃያላት ጊዜ እንደ ማረኩትእንዳሸነፉት ይመስላል። እንደገና ከወጡ በኋላ በፈንታው የ[[16ኛ ሥርወ መንግሥት]] ፈርዖን [[ሰኸምሬ ጀሁቲ]] እንደ ተነሣ ይታስባል። በ[[አቢዶስ]]ም አንድ ነጻ ሥርወ መንግሥት ([[የአቢዶስ ሥርወ መንግሥት]]) እንደ ተነሣ ይታስባል።
 
{{S-start}}