ከ«ቻርለስ ዊሊየም ኢዘንበርግ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 3፦
በለንደን ቆይታው ብዙ መጻህፍትን በ[[አማርኛ]] ና ሌሎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎች አሳትሟል። እነርሱም [[አፋርኛ]]፣[[ኦሮምኛ]] (ከ[[ሉድቪግ ክራፍ]] የተወሰደ) እና [[አማርኛ]] መዝገበ ቃላት (1840-42)፣ የአማርኛ ሰዋሰው፣ የቤተክርስቲያን ታሪክ፣ ጂዎግራፊ፣ እና የዓለም ታሪክን ያቅፋሉ።
 
ኢዘንበርግ በ1842 እንደገና ወደ [[ሸዋ]] ለመመለስ ሞክሮ ነበር፤ ሆኖም ግን ፍቃድ ስለተከለከለ ወደ [[ትግራይ]] በማምራት በዚያ እስከ 1843 ተቀመጠ። [[ደጃዝማች ውቤ]] በዚሁ አመት ከትግራይ ስለአባረሩት ወደ ለንደን አመራ። በ1844 የ[[አቡ ሩሚ]]ን የቆየ አማርኛ መጽሓፍ ቅዱስ ትርጓሜ በማረም ከ[[ክራፕፍ]] ጋር አሳተሙ። በዚያው አመት አራቱን [[ወንጌል|ወንጌሎች]] በ[[ትግርኛ]] ቋንቋ ሊያሳትም በቃ። ይህ የትግርኛ መጽሀፍ ቅዱስ በ[[በርሊን]]፣ [[ጀርመን]] ይገኛል።
 
 
 
==ማጣቀሻ==