ከ«ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
wikidata interwiki
No edit summary
መስመር፡ 10፦
 
=== የሁክ ህግ ===
 
የሁክ ህግ እንደሚለው፣ አንድ ሞላ በተፈጥሮ ካለው ርዝመቱ x ርቀት፣ ወይም ቢለጠጥ ወይም ቢጨመቅ፣ ሞላው የሚፈጥረው የመሳብ ወይም የመግፋት [[ጉልበት]]፣ ከx ጋር ተመጣጣኝ ነው። ( ይህ ህግ ከመለጠጫ አቅማቸው በላይ ላልተለጠጡ ወይም ላልተጨመቁ ሞላወች ይሰራል))። እንግዲህ ይህ ህግ በሂሳብ ሲጻፍ
:<math> F=-kx, \ </math>
Line 18 ⟶ 19:
 
=== ቀላል ሕብር እንቅስቃሴ ===
 
በ[[ኒውተን ህግ]] መሰረት አንድ [[ጉልበት]] ከ[[ግዝፈት]], ''m'', እና [[ፍጥንጥነት]], ''a'', ብዜት ጋር እኩል ስለሆነ እንዲሁ ከላይ በተቀመጠው [[#የሁክ ህግ]] መሰረት ሁለቱን ጉልበቶች ብናዛምድ የሚከተለውን ቀመር እናገኛለን ፡
:<math>F = m a \quad \Rightarrow \quad -k x = m a. \,</math>
Line 31 ⟶ 33:
 
== የሞላ አይነቶች ==
 
<gallery>
ስዕል:Coil spring.JPG|ጥምዝዝ ሞላ
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ሞላ» የተወሰደ