ከ«ሳዑዲ አረቢያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
{{wikify}}
{{የሀገር መረጃ|
ስም = ሳዑዲ አረቢያ|
Line 28 ⟶ 27:
}}
 
የሣውዲየ'''ሣውዲ አረቢያ''' ግዛት 28.7 ሚሊዬን የሚሆን ህዝብ ብዛት የያዘ ሲሆን 2ዐ ሚሊዬኑ የሣውዲ ዜጎች ሲሆኑ 8 ሚሊዬኑ የሌላ አገር ዜጎች ናቸው፡፡
 
ሳውዲ አረቢያ በምዕራብ [[ኤዥያ]] ከሚገኙ አገሮች በሙሉ በቆዳ ስፋቷ አንደኛ ናት፡፡ የአገሪቱ መሬት ስፋት 2,15ዐ,ዐዐዐ ኪሎ ሜትር ስኩኤር ነው፡፡ [[ጆርዳን]] እና [[ኢራቅ]] በሰሜን፣ [[ኩዌት]] ደግሞ በሰሜን ምስራቅ [[ኳታር]] [[ባህሬን]] እና [[የዩናይትድ አረብ ኤምሬት]] በምስራቅ [[ኦማን]] በደቡብ ምስራቅ እና በስተመጨረሻ [[የመን (አገር)|የመን]] በደቡብ በኩል ሣውዲ አረቢያ ያዋስኗታል፡፡ የቀይየ[[ቀይ ባህር]] እና የፐርዢያንየ[[ፐርዢያን ገልፍ ባህርንባህር]]ን የያዘ ብቸኛ አገር ሲሆን የሣውዲ መሬት ለመኖር በሚያስቸግር በረሃ የተከበበ ነው፡፡
 
[[ስዕል:Arabia Saudita - Expansion entre 1914 e 1934.png|750px|thumb|left|የሳዑዲ ግዛት መስፋፋት ከ1906 እስከ 1926 ዓም ድረስ።]]
አሁን ያለው የሣውዲ ግዛት በፊት ጊዜ አራት ቦታዎችን ያጠቃለለ ነበር፡፡ ሄጃዝ፣[[ሄጃዝ]]፣ ናጅድ፣[[ናጅድ]]፣ [[አል አሻ]] እና አስርን[[አስር]]ን የያዘነው፡፡ የሣውዲ አረቢያ ግዛት ተመሠረተው በእበ[[1932 እ.ኤ.አ. በ1932]] በኢብን ሣኡድ በተባለ ሰው ነው፡፡ ኢብን ሣኡድ ቀድሞ በ[[1894]] ዓም ([[1902 እ.ኤ.አ.]]) ከ[[ብሪታንያ]] ግዛት ከኩወይት ዘምቶ [[ሪያድ]]ን ያዘ። ኢብን ሳኡድ አራት የነበሩትን የተለያዩ ግዛቶች አንድ በማድረግ ሣውዲ አረብያን ከተመሠረተ ጀምሮ እስከአሁን ድረስ ሀገሪቱ በዘውድ አገዛዝ እና በእስላምበ[[እስልምና]] ሃይማኖት መሠረት እየተዳደረች ትገኛለች፡፡ እስልምና ሃይማኖትን በተመለከተ [[ዋሀቢ እስላም]] የሣውዲ አረቢያ አንደኛ እምነት ነው ተብሎ ይታሰባል፡፡ ለእስልምና እምነት ትልቅ ቦታ የሚይዙት ቅዱስ ስፍራ ተብለው [[መካ]] እና [[መዲና]] በሣውዲ ስለሚገኙ ሣውዲ አረቢያ አብዛኛው ጊዜ የተቀደሱትን ሁለት መስጊዶች የያዘው መሬት ተብሎ ይታወቃል፡፡
 
ሣውዲ አረቢያ በዓለም ላይ ካሉ ትልቅ የነዳጅየ[[ነዳጅ]] አምራች ሀገራት ሁለተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡ በተጨማሪም ሣውዲ አረቢያ በዓለም ላይ ካሉ [[ሀይድሮ ካርቦን]] ክምችት ካላቸው አገሮች በሁለተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡ በሀገሪቱ ባለው የተፈጥሮ ሀብት ከፍተኛ ክምችት ምክንያት ከፍተኛ የኢኮኖሚየ[[ኢኮኖሚ]] ገቢ እና የህዝብ ቁጥር እድገት ከየዙከያዙ ሀገራት ጋር ትመደባለች፡፡ ሣውዲ አረቢያ [[G-2ዐ]] ተብለው ከሚወቁትከሚታወቁት ከፍተኛ የኢኮኖሚ አቅም ካላቸው የሀገራት ቡድን ውስጥ ብቸኛዋ የአረቡ ዓለም አገር ናት፡፡ ይህም ቢሆን የሣውዲ ኢኮኖሚ በአብዛኛው በአንድ ቡድን የተያዘ ነው፡፡ የሣውዲ አረብያን ፈላጭ ቆራጭ በሆነ የመንግስት ስርዓት በመመራት “ነጻነት የለም” በሚል “ነጻነት ቤት” በሚል በሚታወቀው ድርጅት ተሰይማለች፡፡
 
ሣውዲ አረቢያ በዓለም ላይ ለጦር ሀይል ከፍተኛ ገንዘብ ከሚያወጡ አገሮች ዝርዝር በአራተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡ እ.ኤ.አ. ከ2ዐ1ዐ-2ዐ14 [[በስኘሪ]] ተብሎ በሚታወቅ ድርጅት በተደረገው ጥናት ሣውዲ አረቢያ ዓለም ላይ ከሚገኙ የጦር መሣሪያዎች በከፍተኛ ደረጃ በማስገባት ሁለተኛዋ ሀገር ናት፡፡ ሣውዲ አረቢያ በአካባቢው ካሉ ሀገሮች በዓለም ላይ ከፍተኛ አስተዋጾኦ በማድረግ ላይ ያለች አገር ናት፡፡ የኦፔክ፣የ[[ኦፔክ]]፣ [[ጂሲስ]] እና [[የእስላም ግሩኘግሩፕ]] አባል ናት፡፡
 
{{በየእስያ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}