ከ«ቤተሠብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
ደስተኛ ቤተሰብ ሊኖርህ ይችላል
መስመር፡ 1፦
'''ቤተሠብ''' በ[[ሰው ልጅ ጥናት]]ና [[ባሕል]] ረገድ፣ በልደት ዝምድና፣ በ[[ትዳር]]፣ በ[[ጉዲፈቻ]] ወይም በመሰለ የተዛመዱት ሰዎች ስብሰባ ነው። ትርጉሙ ከ[[ግዕዝ]] ቃል «ሠብ» (ሰው) ደርሷል። በአንዱ [[መኖርያ ቤት]] ውስጥ የሚኖረው ቤተሠብ ብቻ ሳይሆን፣ በሌሎች ቦታዎች የሚኖሩት ዘመዶች ደግሞ ቤተሠብ ናቸው። የራቀ ዝምድና ያላቸው ሰዎች ወይም ነገዶች ሁሉ የተዘረጋው ቤተሠብ ሊባሉ ይቻላል። [[በ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት]] ዘንድ፣ ቤተሠብ የ[[ኅብረተሠብ]] መሠረታዊ አኻድ በመሆኑ ከጥቃቶች ጥብቅና እንዲያገኝ ይገባል።
 
* [https://www.jw.org/am/የሕትመት-ውጤቶች/መጻሕፍት/ደስተኛ-ቤተሰብ/ ደስተኛ ቤተሰብ ሊኖርህ ይችላል]
 
* [https://www.jw.org/am/የሕትመት-ውጤቶች/መጽሔቶች/ንቁ-ቁጥር2-2018-ሐምሌ-ነሐሴ/ ቤተሰብ ስኬታማ እንዲሆን የሚረዱ 12 ወሳኝ ነገሮች]
 
{{መዋቅር-ባሕል}}