ከ«ቱሩካውያን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ቱሩካውያን''' ('''ቱሩኩ'''፣ '''ቱሩኩም''') በጥንት በኡርሚያ ሐይቅ ዙሪያ (በአሁኑ ስሜን-ምዕራብ ፋ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ቱሩካውያን''' ('''ቱሩኩ'''፣ '''ቱሩኩም''') በጥንት በ[[ኡርሚያ ሐይቅ]] ዙሪያ (በአሁኑ ስሜን-ምዕራብ [[ፋርስ]] አገር) የተገኘ ብሔር ነበሩ። ምናልባት የ[[ሑራውያን]] ዘር ሊሆኑ እንደተቻለ ይታሥባል።
 
በ2036 ዓክልበ. ግድም «የቱርኪ ንጉሥ ኢልሹናኢል» ከ[[ሐቲ]] ንጉሥ [[ፓምባ]] ጓደኞች መካከል ሆነው የ[[አካድ]] ንጉሥ [[ናራም-ሲን (አካድ)|ናራም-ሲን]] እንዳሸነፋቸው በአንድ ጽላት ተዘገብ። የ«ቱርኪ» ትርጉም እዚህ «ቱሩኩ» እንደ ሆነ እርግጥኛ አይደለም።
 
በ1692 ዓክልበ. ግድም ቱሩካውያን የ[[ያምኻድ]] ንጉሥ የ[[ሱሙ-ኤፑኽ]] ጓደኞች ሆነው በ[[1 ሻምሺ-አዳድ]] ላይ ጠላትነት እንደ ጀመሩ፣ ሻምሺ-አዳድም እንዳሸነፋቸው በመዝገቦች እናነብባለን። ከዚህም ዘመን የ[[ሹሻራ]] (ተል-ሸምሻራ) ጽላቶች እንደገለጹ፣ ከቱሩካውያን ከተሞች ዋናው [[ኢታባልሁም]] ተባለ፤ [[ጉታውያን]]ም ከደቡባቸው ጥቃት ጥለው ወደ ምዕራባቸው ያባርሯቸው ነበር።