ከ«ኢትዮጵያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 68፦
 
=== ከአውሮፓ ጋር የታደሰ ግንኙነት ===
[[ስዕል:GonderET Gondar asv2018-02 img03 Fasil Ghebbi.jpg|thumb|right|የንጉሠ ነገሥት ፋሲለደስ ቤተ-መንግሥት]]
በ ፲ ፭<sup>ኛው</sup> ምዕተ-ዓመት መጀመሪያ ኢትዮጵያ ከአክሱም ጊዜ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአውሮፓ ጋር ግንኙነት ጀመረች። ከ[[እንግላንድ|እንግሊዝ]] ንጉሥ [[ሄነሪ አራተኛ|ሄነሪ አራተኛ (Henry IV)]] ወደ የአቢሲኒያ ንጉሠ-ነገሥት የተላከ ደብዳቤ እስከ ዛሬ ድረስ አለ። በ [[1428|፲፬፻፳፰ (1428)]] ዓ.ም. እ.ኤ.አ. [[አፄ ይስሐቅ|አፄ ይስሐቅ]] ወደ የ[[አራጎን]] ንጉሥ [[አልፎንዞ አምስተኛ|አልፎንዞ አምስተኛ (Alfonso V)]] ሁለት መልክተኞች ልከው ነበር። ግን የመጀመራያው ያልተቋረጠ ግንኙነት በአፄ [[ልብነ ድንግል]] ስር ከ[[ፖርቱጋል]] ጋር ከ [[1508|፲፭፻፰ (1508)]] ዓ.ም. እ.ኤ.አ. ጀምሮ ነው የተካሄደው።