ከ«አካድኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Tablet in Akkadian language recording the distribution of beer, perhaps Umma, reign of Shar-kali-sharri, c. 2100 BC, clay - Oriental Institute Museum, University of Chicago - DSC07079.JPG|440px|thumb|የአካድኛ ኩነይፎርም ሰነድ፣ የቢራ ተቀባዮች ዝርዝር ከ[[ሻርካሊሻሪ]] ዘመን (2030 ዓክልበ. ገደማ)]]
'''አካድኛ''' ወይም '''አሦርኛ''' ወይም '''ባቢሎንኛ''' በጥንት በ[[መስጴጦምያ]] የተነገረ [[ሴማዊ ቋንቋ]] ነበረ።
 
Line 5 ⟶ 6:
በሚከተለው ዘመን በ[[ግብጽ]] የተገኙ [[የአማርና ደብዳቤዎች]] (1369-1339 ዓክልበ.) እንዳሳዩ፣ ጽሕፈት የነበራቸው አገራት ሁሉ አካድኛ እንደ መደበኛ ቋንቋ ይጠቀሙ ነበር። የ[[ጥንታዊ ግብጽ]]፣ የ[[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]]፣ የ[[ሚታኒ]]፣ የ[[ኬጥያውያን መንግሥት]]፣ የ[[ባቢሎን]] (ካራንዱኒያሽ)፣ የ[[አላሺያ]] ወይም የ[[አርዛዋ]] ባለሥልጣናት ሁላቸው በአካድኛ ተነጋገሩ። እነዚህ አገራት ግን ለየራሳቸው ልሳናት [[ግብጽኛ]]፣ [[ከነዓንኛ]]፣ [[ሑርኛ]]፣ [[ኬጥኛ]]፣ [[ካሥኛ]]፣ [[ሚኖአንኛ]] እና [[ሉዊኛ]] ነበሩዋቸው።
 
በ740 ዓክልበ. የአሦር ንጉሥ [[3 ቴልጌልቴልፌልሶር]] [[አረማይስጥ]] ከአሦርኛ ጋር ይፋዊና መደበኛ ቋንቋ አደረገው። ከዚያ ጀምሮ የአረማይስጥ ጥቅም እየተስፋፋ የአካድኛ ጥቅም በየጊዜ ይቀነስ ነበር። ከአዲስ ባቢሎን መንግሥት ውድቀት በኋላ አካድኛ ባይነገርም አካድኛን መጻፍ የቻሉ ጥቂት ሊቃውንት ምናልባት እስከ 10075 ዓም ያህል ቀሩ።
 
የአካድኛ ጽሕፈት ከ[[ሱመርኛ]] የተበደረው [[ኩኔይፎርም]] ([[ውሻል]] ቅርጽ) ጽሕፈት ነበረ። [[የቻይና ጽሕፈት]]ን በመምሰል እያንዳንዱን ቃል ለማንበብ ብዙ ሺህ ምልክቶች መማር አስፈለገ። ከ200 እስከ 1850 ዓም ድረስ የኩኔይፎርም ማንበብ ችሎታ አልኖረም፤ ከ1850 ዓም በኋላ ብቻ ሊፈታ የቻለ ነው።
 
== ደግሞ ይዩ ==