ከ«አካድኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 7፦
በ740 ዓክልበ. የአሦር ንጉሥ [[3 ቴልጌልቴልፌልሶር]] [[አረማይስጥ]] ከአሦርኛ ጋር ይፋዊና መደበኛ ቋንቋ አደረገው። ከዚያ ጀምሮ የአረማይስጥ ጥቅም እየተስፋፋ የአካድኛ ጥቅም በየጊዜ ይቀነስ ነበር። ከአዲስ ባቢሎን መንግሥት ውድቀት በኋላ አካድኛ ባይነገርም አካድኛን መጻፍ የቻሉ ጥቂት ሊቃውንት ምናልባት እስከ 100 ዓም ያህል ቀሩ።
 
የአካድኛ ጽሕፈት ከ[[ሱመርኛ]] የተበደረው [[ኩኔይፎርም]] ([[ውሻል]] ቅርጽ) ጽሕፈት ነበረ። እንደ [[ቻይናዊየቻይና ጽሕፈት]] በመምሰል እያንዳንዱን ቃል ለመጻፍ ብዙ ሺህ ምልክቶች መማር አስፈለገ።
 
== ደግሞ ይዩ ==