ከ«ቁጥር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 28፦
|}
</center>
 
==የቁጥር ምልክቶች==
የ[[ሕንዳዊ-አረባዊ ቁጥሮች]] ምልክቶች ('''0123456789''') በዘመናዊ ቅርጾቻቸው በ[[አውሮፓ]] ከ1550 ዓም ግድም ጀምሮ ነው። ከዚያ በፊት በነባሮች ቅርጾቻቸው በአውሮፓ ከ[[968]] ዓም ጀምሮ ይታወቁ ነበር። እነርሱም ከ[[አረብኛ ቁጥሮች]] ተወሰዱ። አረቦችም [[የሕንድ ቁጥሮች]] የበደሩ ከ[[768]] ዓም ጀምሮ ነበር። የአረብ ሊቃውንት ከአውሮፓ ሊቃውንት በነዚህ ፪ መቶ አመታት በ[[ዜሮ]] (0) ጥቅም ቅድምትነታቸው ምክንያት፣ በሥነ ቁጥር ብቻ ሳይሆን በሌሎች [[ሳይንስ]] ዘርፎች ሥነ ቁጥሮች በመቀለላቸው በኩል፣ ለጊዜው የአረብ አለም ሊቃውንት በይበልጥ ለመግፋት ቻሉ። ሕንዶችም የዜሮ ጥቅም ያወቁት ቢያንስ ከ[[620]] ዓም ጀምሮ ነበር። ለያንዳንዱ ሕንዳዊ-አረባዊ ቁጥር ምልክት አደረጃጀት፣ በየአማርኛ ስሙ [[አንድ]] [[ሁለት]] [[ሦስት]] [[አራት]] [[አምስት]] [[ስድስት]] [[ሰባት]] [[ስምንት]] [[ዘጠኝ]] ይዩ።