ከ«የአክሱም ሐውልት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

27 bytes added ፣ ከ2 ዓመታት በፊት
(አንድ ለውጥ 320477 ከ213.55.111.36 (ውይይት) ገለበጠ)
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
 
==ታሪክ==
 
በአክሱም ዘመነ መንግስት እንዲገነባ የተደረገው ይህ ሀውልት ወይም በእንግሊዝኛው "stele" የሚባለው በ[[አክሱም]] ከተማ ከሌሎች መሠል ሀውልቶች ጋር ኢንዲቆም የተደረገው በ4ኛው ምዕተ አመት አካባቢ ነበርሲሆን ይባላል።የወንድ ብልት ምስል ነው። ይህም የጥንታዊ አክሱም ምን ያህል ስልጣኔ እንደነበራት ጠቋሚ ነው። ከኩሻይቲክ የሜሮይ አገዛዝ የተወሰደ እንደሆነ የሚነገርለት ይህ ሀውልቶችን የማቆም ስራ አሁንም ድረስ በአከባቢው ተመሳሳይ ስራዎችን መመልከት ይቻላል። እነዚህ ሀውልትኦች የሚቆሙት በመሠረታቸው ለሚቀበሩ ንጉሳዊ ቤተሠቦች እንደሆነም ታውቋል። በዚህም ከፍተኛ ስልጣን የነበራቸው መሳፍንቶች መቃብር ላይ የሚቆሙት ሀውልቶች በብዛት በተፈለፈሉ የሀሰት በር እና መስኮቶች ያጌጡ ናቸው። እንዲሁም የሟቹ ንጉሳዊነት በቀነሠ ቁጥር በመቃብሩ ላይ የሚቆሙት ሀውልቶችም ውበት (የሚፈለፈሉት የሀሰት በር እና መስኮት መሠል ቅርጾች ብዛት) በዚያው ልክ ይቀንሳል። ለዚህም ነው ብዛት ያላቸው ቅርጽ አልባ ሀውሎቶችን በየቦታው መመልከት የሚቻለው። ትልልቅ የሚባሉት ደግሞ አነስተኛ ቁጥር አላቸው።
 
[[ስዕል:Axum_northern_stelea_park.jpg|የሰሜኑ የአክሱም ሀውልቶች ፓርክ በመካከል ላይ የንጉስ ኢዛና ሀውልት እና መሬት ላይ ተጋድሞ የሚገኘው ታላቁ የአክሱም ሀውልት|thumbnail|200px|left]]
Anonymous user