ከ«ዝሆን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 23፦
 
ዝሆኖች በሚኖሩበት ስፍራ በሰው ልጆች እንቅስቃሴ ምክኒያት እየተጎዱ መጥተው ቨ እ.አ.ኤ 1.3 ሚሊዪን ይቆጠሩ የነበሩ በ 1989 ወደ 600 000 ዝቅ በለው ተገኝተዋል። ዛሬ ከ 440 000 እስከ 660 000 ሆነው ይተመናሉ።
 
ባለፈው ክፍለ ዘመን በእስያ አንዳንድ ዝሆኖች በኩምቢያቸው ማለፊያ ስዕል ለመሳል በቂ አዕምሮና [[ሥነ ውበት]] እንዳላቸው አሳይተዋል። ይም በበርካታ [[ዩቱብ]] ቪዴዎች ሊታይ ይቻላል። የፈጠሩት ትርዒቶች ዝሆን፣ ዛፍ፣ አበባ፣ ሣር እና በ[[ላቲን ፊደል]] ፊርማቸው አለባቸው።
 
{{መዋቅር}}