ከ«ክርስትና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

18 bytes removed ፣ ከ1 ዓመት በፊት
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
 
==ቋንቋዎች==
ኢየሱስ የሰበከው ወንጌል በተለይ በ[[አረማይስጥ]]ና በ[[ዕብራይስጥ]] እንደ ነበር ይታመናል። [[ግሪክኛ]] ደግሞ በዙሪያው በሰፊ ይነገር ነበርና የአዲስ ኪዳን መጀመርያ የምናውቀው ቅጂ ግሪክኛ ነው። በሉቃስና ዮሐንስ ወንጌላት ዘንድ በመስቀል የተጻፉት ልሳናት ዕብራይስጥ፣ ግሪክኛና [[ሮማይስጥ]] ስለ ሆኑ እነዚህም ለዚያው ይከበራሉ። አዲስ ኪዳን በኋላ የተተረጎመባቸው ሌሎች ልሳናት ደግሞ እንደ ክቡራን ቋንቋዎች ተቆጠሩ፤ [[ግዕዝ]]፣ [[ቅብጥኛ]]፣ [[አርሜንኛ]]፣ [[ጥንታዊ ስላቭኛ]] እና ሌሎች በአብያተ ክርስትያናት መደበኛ ሆኑ። በአሁኑ ጊዜ አዲስ ኪዳን ወይም ቢያንስ ወንጌል በብዙ ሺህ የሰው ልጅ ቋንቋዎች ተተርጎመዋል።
 
{{መዋቅር-ሃይማኖት}}
Anonymous user