ከ«ዓሊ እብን አቢ ታሊብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ስዕል:CHAMAYEL early 19th century qajar iran miniature representing Imam Ali and his children.jpg|370px|thumb|ዓሊና ልጆቹ (1800 ዓም ግድም...»
(No difference)

እትም በ15:43, 19 ጁን 2018

ዓሊ እብን አቢ ታሊብ 594-653 ዓም በእስልምና ታሪክ ከነቢዩ ሙሐመድ ታከታዮች መጀመርያው ሲሆን እሱ መጀመርያው እስላም ይባላል። በ646 ዓም የእስላም ኻሊፋት አራተኛው ኻሊፍ ሆነ። በሺዓ እስልምና ዘንድ ዓሊ የሙሐመድ ትክክልኛና ሕጋዊ ወራሽ እንደ ነበር ያምናሉ። በሱኒ እስልምና ደግሞ ዓሊ ይከበራል፣ ግን ከሺዓ እስልምና የሚለዩበት ዋና ጉዳይ በዚህ ነው።

ዓሊና ልጆቹ (1800 ዓም ግድም ተሳለ)