ከ«አላህ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

184 bytes removed ፣ ከ1 ዓመት በፊት
no edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
26:213 “ከአላህም” ጋር ሌላን “አምላክ” አትጥራ፤ ከሚቀጡት ትኾናለህና فَلَا تَدْعُ مَعَ ٱللَّهِ إِلَٰهًا ءَاخَرَ فَتَكُونَ مِنَ ٱلْمُعَذَّبِينَ ፡፡
 
ነጥብ አንድ
“አሏህ እና ሴማዊ ዳራ”
አሏህ በዕብራይስ አሁንም “ላሜድን” ל ተሽዲድ ስናደርገው “አሏህ” אללה‎‎ ሲሆን ከውስጡ ሁለት “ላሜድ” ל ሲኖረው አንዱን ስንቀንስ እና በፈትሃ ስንጨርሰው “ኤሎሃ” אלוהּ ይሆናል፤ ትርጉሙም “አምላክ” ማለት ነው፤ የኤሎሃ ብዜት ደግሞ “ኤሎሂም” אלהים ነው፤ “ኤል” אֵל የኤሎሃ ምፃረ-ቃል ሲሆን የኤል ብዜት ደግሞ “ኤሊም” אֵלִ֑ים ነው፤ “ያ-አሏህ” יַאלְלָה “አሏህ ሆ” እና “ወ-ሏህ” וַאלְלָה “በአሏህ” ይባላል።
አሏህ በአረማይክ አሁንም “አሏህ” ܐܲܠܵܗܵܐ
እንግዲህ ኢየሱስ፣ ሔኖክ፣ ኖህ እና አብርሐም የሚጠቀሙበት ዘዬ አረማይክ ከነበረ እና ሌሎች የእስራኤል ነብያት የዕብራይስጥ ዘዬ ሲጠቀሙ ከነበረ “አሏህ” የሚለውን ስም መጠቀማቸው ግድ ይላል፤ ነገር ግን አሁን በዘመናችን የአላህ ጥንታዊ ነቢያት የተሰጣቸው ኪታባት የተዋቀረበት አንጓ፣ የተናገሩበት ቋንቋ፣ የመልዕክቱ ምጥቀት ሆነ የቃላቱ ልቀት በዘመናችን እንደሌሉ የታሪክ ምሁራን ያትታሉ፣ ለምሳሌ የእስራኤል ልጆች ውስጥ የነበሩት ነቢያት ሲናገሩበት የነበረው ቋንቋ ዕብራይስጥ ሲሆን እነርሱ የተናገሩበት መጽሐፍት የሉም፣ በጣም ቀደምትነት አለው የሚባለው የነቢያት መጽሐፍት ግልባጭ በግሪክ ሰፕቱአጀንት የተዘጋጀው ሲሆን ከሰፕቱአጀንት በኋላ የተዘጋጁት የሙት ባህር ጥቅል፣ ማሶሬቲክ፣ ሰመሪያን ይህንኑ የግሪኩን መሰረት አድርገው ነው የተተረጎሙት፣ ከሰፕቱአጀንት በፊት የነበረው የነቢያት መጽሐፍት ዛሬ የለም፣ ከሌለ አላህ የሚለው ቃል ይጠቀሙ አይጠቀሙ ምንም ምንጭ የለም ማለት ነው፣ ወደ ኢየሱስም ስንመጣ ኢየሱስ ሲናገርበት የነበረ ቋንቋ አረማይክ ሲሆን ሃዋርያቱም ሲናገሩበት የነበረው ይህን ቋንቋ ነው፣ ነገር ግን ወደ ሁለተኛው ትውልድ ይህ የኢየሱስ ትምህርት ሲገባ የተጻፈው ኮይኔ በሚባል የግሪክ ቋንቋ ነው፣ ስለዚህ ነቢያት አምላካቸውን ማን ብለው እንደነበር የሚያሳይ የቋንቋ መረጃ በዛሬ ጊዜ የለም። አላህ የሚለውን ስም ነቢያቶች ተናግረውት አያውቁም የሚለው አሉባልታ ምንጭ አልባና ሰነድ አልባ ነው፣ ይህን ደፍሮ ለመናገር ስረ-መስረት ያለው አንጓ፣ ቋንቋ፣ ምጥቀት ሆነ ልቀት ያስፈልጋል፣ በተረፈ “”እግዚአብሔር፣ ቴኦስ፣ ጋድ፣ ጉድ”” የሚሉት ቃላት ባዕደ-ቃላት እና ኢላህ ለሚለው ቃል ትርጉም ናቸው እንጂ አሏህ ለሚለው ቃል ትርጉም አይደሉም።
 
ነጥብ ሁለት
“አሏህና ነብያቱ”
አላህ ጥንት ነቢያቶች የሚያመልኩት የነቢያት አምላክ መሆኑን የምናውቀው ከጥንቶቹ ነቢያት ጋር የነበረውን መስተጋብር ለመግለጽ፦
“ቁልና” قُلْنَا *አልን* ፣
Encyclopedia of britannica 1996: “Before Quran The word Allah was in the Arabic books” page 106.
 
==አላህ እና ጣዖታት አንድ ናቸው 360 ጣዖታት ትልቁ አሏህ ነበረ።
አንድን እምነት ለማመን ቅድሚያ ስለዚያ እምነት በቂ እውቀት ይጠይቃል፤ በመሃይምነት እውር ድንብር የሆነ ፀለምተኛ እምነት መከልተል በኢስላም አይሰራም፦
17፥36 ለአንተም በእርሱ #እውቀት #የሌለህን ነገር #አትከተል፤
5:90 እላንተ ያመናችሁ ሆይ! የሚያሰክር መጠጥ፣ ቁማርም፣ "አንሳብ" وَالْأَنْصَابُ "አዝላምም"* بِالْأَزْلَامِ ከሰይጣን ሥራ የሆኑ እርኩስ ብቻ ናቸው፤ እርኩስን ራቁትም ልትድኑ ይከጀላልና።
5:3 ለኑሱብ" النُّصُبِ የታረደው *በአዝላምም* بِالْأَزْلَامِ ዕድልን መፈለጋችሁ በእናንተ ላይ እርም ተደረገ ይሃችሁ "አመፅ" ነው።
 
 
===ኢስላም===
Anonymous user