ከ«ንብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Bees Collecting Pollen 2004-08-14.jpg|የማር ንብ ወይም ሳይንሳዊ ስሟ ''Apis mellifera'' በመቅሰም ላይ|thumbnail|200px|right]]
 
'''ንብ''' በራሪ ነፍስ"insect" ናት፤ ከ[[ሶስት አፅቂ]]ዎች የምትመደብ ስትሆን ልክ እንደ [[ጉንዳን]] ካሉ "Hymenoptera" ቤተሰብ ትመደባለች፤ ይህቺ በራሪ ነፍስ በ[[ማር]] እና በ[[ሰም]] ምርቷ ትታወቃለች፤ በምድራችን ላይ ከ20,000 በላይ የታወቁ የንብ ዝርያዎች ሲኖሩ እነዚህም በዘጠኝ ታዋቂ ቤተሰቦች ተከፋፍለዋል፤ ምን አለፋን ከተጠቀሰው ቁጥር በላይ ዝርያዎች ሊኖሯቸውም ይችላል። <br/>
ንብ የራሷን ቤቶች የምትሰራው ከተራራዎች፣ ከዛፍም፣ ሰዎች ከሚሠሩትም ቀፎ ነው፤ ይህንን ሥርአት በ[[ደመነፍስ]] (አረብኛ ''ዋሂ'') ያሳወቃት ንድፍ አውጪው አምላካችን [[አላህ]] መሆኑ በ[[ቁራን]] ይጠቀሳል፦
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ንብ» የተወሰደ