ከ«ንብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: Emoji በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
 
'''ንብ''' በራሪ ነፍስ"insect" ናት፤ ከሶስትከ[[ሶስት አፅቂዎችአፅቂ]]ዎች የምትመደብ ስትሆን ልክ እንደ [[ጉንዳን]] ካሉ "Hymenoptera" ቤተሰብ ትመደባለች፤ ይህቺ በራሪ ነፍስ በማርበ[[ማር]] እና በሰምበ[[ሰም]] ምርቷ ትታወቃለች፤ በምድራችን ላይ ከ20,000 በላይ የታወቁ የንብ ዝርያዎች ሲኖሩ እነዚህም በዘጠኝ ታዋቂ ቤተሰቦች ተከፋፍለዋል፤ ምን አለፋን ከተጠቀሰው ቁጥር በላይ ዝርያዎች ሊኖሯቸውም ይችላል። <br/>
ንብ የራሷን ቤቶች የምትሰራው ከተራራዎች፣ ከዛፍም፣ ሰዎች ከሚሠሩትም ቀፎ ነው፤ ይህንን ሥርአት በ[[ደመነፍስ]] (አረብኛ ''ዋሂ'') ያሳወቃት ንድፍ አውጪው አምላካችን [[አላህ]] መሆኑ በ[[ቁራን]] ነው፦ይጠቀሳል፦
16፥68 *ጌታህም ወደ ንብ* እንዲህ ሲል አስታወቀ፦ *"ከተራራዎች፣ ከዛፍም፣ ሰዎች ከሚሠሩትም ቀፎ ቤቶችን ያዢ"*፡፡ وَأَوْحَىٰ رَبُّكَ إِلَى النَّحْلِ أَنِ اتَّخِذِي مِنَ الْجِبَالِ بُيُوتًا وَمِنَ الشَّجَرِ وَمِمَّا يَعْرِشُونَ
ንብ አበባዎች[[አበባ]]ዎች ባሉበት ሁሉ ትገኛለች፤ የንብ አካላቷ በሦስት ክፍል ይከፈላል፤ አንደኛው ክፍል የምታሸትበት፣ የምትዳስስበት፤ የምትሰግበት፣ በግንባሯ በስተቀኝና በስተግራ ሁለት ቀጫጭን ነገሮች እንደ ቀንድ የሆኑ አሏት፤ ደግሞ በዚህ በገጿ ላይ ሁለት ትልልቅ ጠፍጣፋ ዓይኖች በግራና በቀኝ ሆነው ለማየት የሚያስችሏት በሌሎች ትንንሽ ዓይኖች የተሞሉ አሏት።
ሁለተኛው ክፍል የአካሏ ክፍል ፀጉራሞች የሆኑ በአበባ ውስጥ ያለውን ኔክታር ማለትም ፈሳሽ ነገር ስትመጥ የአበባ ዱቄት የምታመጣባቸው ስድስት እግሮች፣ ሁለት ወፈር ያሉ ክንፎችና ሌሎች ሁለት ሳሳ ያሉ ክንፎች በጠንካሮች ሥር የሆኑ አሏት።
በሦስተኛው የአካላት ክፍሏ እንደ አንጓ ክርክር ያላቸው መተንፈሻዎች የምትነድፍበትና የተበላሸውን የምታስወጣበት አሏት።
መስመር፡ 13፦
16፥69 *የጌታሽንም መንገዶች ላንቺ የተገሩ ሲኾኑ ግቢ፡፡» ከሆዶችዋ መልኮቹ የተለያዩ መጠጥ ይወጣል፡፡ በእርሱ ውስጥ ለሰዎች መድኃኒት አለበት፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተነትኑ ሕዝቦች በእርግጥ ተዓምር አለበት*፡፡ فَاسْلُكِي سُبُلَ رَبِّكِ ذُلُلًا ۚ يَخْرُجُ مِن بُطُونِهَا شَرَابٌ مُّخْتَلِفٌ أَلْوَانُهُ فِيهِ شِفَاءٌ لِّلنَّاسِ ۗ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَةً لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ
 
 
==ማጣቀሻ እና ምንጮች==
✍ ከወንድም ወሒድ ዑመር
https://t.me/Wahidcom
 
==ማጣቀሻ እና ምንጮች==
<references/>
*
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ንብ» የተወሰደ