ከ«ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

አርማት
No edit summary
(አርማት)
'''ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ''' አፄ [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] የጻፉት የሕይወታቸው ታሪክ ነው። በሁለት መጻሕፍት ታትሟል።
 
መጀመርያው መጽሐፍ ስለ ሕይወታቸው ከልደታቸው ከ[[1885]] ዓም ጀምሮ እስከ [[1929]] ዓም እስከ [[ፋሺስት]] ወረራ ድረስ ይተርካል። በ[[ባስ፣ እንግላንድ]] በስደት ሳሉ ጽፈውት ከዚያው በፊት ስለ ነበረው የ[[ኢትዮጵያ]] አስተዳደርና ሥልጣኔ ደረጃ ከፍ ከፍ ማለቱን ገልጸዋል።
 
በአንዱ ወሳኝ ምዕራፍ ፴ «የሕገ መንግሥትን ትርጓሜ ስለ ማስረዳት።» የ[[ተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም (ፊታውራሪ )|በጅሮንድ ተክለ ሐዋርያት]]ን ቃላት በሙሉ ጠቀሱዋቸው።
ከምዕራፍ ፳፱ «[[ሕገ መንግሥት]] ስለ ማቆማችን» ያለው ፍሬ ነገር፦
 
:«[[ሕግ]] ለሰው ሁሉ የበለጠ የሚጠቅም መሆኑን ማንም አይስተውም። መከበርም መጠቀምም የሚገኙት ከሕግ መተካከል የተነሣ ነው። መዋረድም መጐዳትም የሚመጡት ከሕግ መጓደል የተነሣ ነው። ግፍና በደልም የሚበዙት ሕግ ባለመቀሙባለመቆሙ ነው።
:[[እግዚአብሔር]] ከፍጥረት ሁሉ በላይ ሆኖ፤ በቃሉ ብቻ ማዘዝ የማይቸግረው ሲሆን ፡ ሕግን መሥራቱ ሕግ ለዓለም ሁሉ የበላይ ገዥ እንዲሆን ስለ ዐወቀ ነው።
:ከሰውም ትክክለኛ ለመባል የሚገባው በማናቸውም ረገድ ቢሆን፤ ዋናውን አሳብ አዝልቆ ሲሆን ሰውን ሁሉ በሙሉ፤ ሳይሆንም የሚበዛውን ለመጥቀም በተሰጠው [[ዕውቀት]] የሚጣጣርና የሚችል ሲሆን ነው።»
8,739

edits