ከ«ፓርላማ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''ፓርላማ''' ወይም '''የተወካዮች ምክር ቤት''' የሚባለው የ[[ህግ አውጭ]] ምክር ቤት ነው። ቃሉ የመጣው ከ[[ፈረንሳይኛ]] ቋንቋ ሲሆን ትርጉሙም መነጋገር ማለት ነው። በአብዛኛው የምዕራባዊያን ሚኒስትራዊ አስተዳደር በሚከተሉ ሀገሮች ይተገበራል። በ[[ኢትዮጵያ]]ም ህዝቦች በየአምስት አመቱ የሚመርጧቸው ተወካዮቻቸው የሚገኙበት ምክር ቤት ነው።
 
==ደግሞ ይዩ==
* [[ምክር ቤታዊ አገባብ]]
 
[[መደብ:የፖለቲካ ጥናት]]