ከ«ፈርዖን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ፈርዖን''' ማለት የጥንታዊ ግብጽ ንጉሥ ነው። ይህ ከግብጽኛ «ፐር-ዓ» ከ«ፐር» (ቤት) እና «ዓ» (...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ፈርዖን''' ማለት የ[[ጥንታዊ ግብጽ]] ንጉሥ ነው። ይህ ከ[[ግብጽኛ]] «ፐር-ዓ» ከ«ፐር» (ቤት) እና «ዓ» (ታላቅ) ወይም «ታላቁ ቤት» ደረሰ። ፐር-ዓ መጀመርያ ቤተ መንግሥት ለማመልከት ሲሆን፣ ከ1400 ዓክልበ. በኋላ ንጉሡን ፐር-ዓ ይሉት ጀመር። ሆኖም ከዚያ በፊትም የነገሡት ግብጻዊ ንገሥታት ለምሳሌ በ[[ኦሪት ዘፍጥረት]] በ[[አብርሐም]], በ[[ዮሴፍ]] ወይም በ[[ሙሴ]] ዘመን የነበሩት ነገሥታት ደግሞ «ፈርዖን» ተብለዋል። አሁንም ማናቸውም ግብጻዊ ንጉሥ ከመጀመያው ንጉሣቸው ከ[[ናርመር]] ወይም [[ሜኒስ]] ጀምሮ «ፈርዖን» ይባላል።
 
*ደግሞ ይዩ፦ [[የፈርዖኖች ዝርዝር]]