ከ«ጦጣ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 40፦
 
ገመሬ (ጎሪላ) በተለይ ቅጠላቅጠልን ከፍራፍሬ መብላት ይመርጣል። ሌሎቹ ጦጣዎች ግን ፍራፍሬን ይመርጣሉ።
 
ጊቦን የተባለው በተለይ «አንድ በአንድ» (አንድ ወንድ አንድ ሴት) የሕይወት ባለቤት መያዙን ተለምዷል። ሌሎቹ ዝርዮች ግን ከዚህ ባህሪ ተለይተው የአውሬነት ልምዶች አሉዋቸው ወይም ሚስቶች ሁሉ ለአንዱ አለቃ ይሆናሉ።
 
== በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ==
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ጦጣ» የተወሰደ