ከ«ጭላዳ ዝንጀሮ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 23፦
 
ከሰው ልጅ ቀጥሎ አውራ ጣታቸው በመተጣጠፍ ጭላዳ ዝንጀሮወች ከሌሎች እንስሳቶች ይበልጣሉ።
 
በጥንት የጠፉት የትልልቅ ጭላዳ ዝርዮች ከ[[ደቡብ አፍሪካ]] እስከ [[ሕንድ]]ና [[እስፓንያ]] ድረስ እንደ ተገኙ ከቅሪቶች ታውቋል። በአሁኑ ዘመን ግን የኢትዮጵያ ጭላዳ ብቻ ተርፏል።