ከ«ማይጨው» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

484 bytes added ፣ ከ3 ዓመታት በፊት
no edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
 
በተጨማሪም [[መሬት ለኣራሹ]] (የኢትየጵያ ተማሪዎች አመፅ) መሪ እና የወቅቱ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ የተማሪዎች ፕሬዚደንት የነበረው በዘውዳዊ ስርዓት ታጣቂዎች የተገደለው [[ጥላሁን ይግዛው]] መቃብር በከተማዋ በሚገኘው [[ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስትያን]] (ማርያም ሕዝባ) ላይ ይገኛል፡፡
{{የኢትዮጵያ ከተሞች}}
 
በከተማዋ ካሉት የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል ራያ ዩኒቨርሲቲ፣ አንጋፋው ማይጨው ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ፣ ጥላሁን ግዛው ቴክኒክ ኮሌጅ እና ማይጨው እርሻ ኮሌጅ ይጠቀሳሉ፡፡ ራያ ቢራ ፋብሪካ እና ማይጨው ፓርቲክል ቦርድ (ችፑድ ፋብሪካ) በከተማዋ ይገኛሉ፡፡
[[መደብ:የኢትዮጵያ ከተሞች]]
በአጠቃላይ ከተማዋ በኢትዮጵያ ካሉ ለኑሮ አመቺ ከሆኑ አካባቢዎች መካከል ትጠቀሳለች፡፡
[[መደብ:ትግራይ]]
30

edits