ከ«ምክር ቤታዊ አገባብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 7፦
ምርጫው በድምጽ ብዛት ሲባል፣ ይህ ለቀላል ጥያቄ በውነት በድምጽ ብዛት «አዎ» ወይም «አይ» በመጮህ ሊደረግ ይችላል። ስምምነት መኖሩ ካልመሰለ፣ እያንዳንዱ አባል በየተራው «አዎ» ወይም «አይ» በመጮህ፣ በጽሑፍ ምርጫ፣ በምስጢራዊ (የአምራጮች መታወቂያ በማይገለጽበት) ቆጠራ ወይም በልዩ ልዩ ዘዴዎች ሊቆጠር ይቻላል።
 
በረቂቅ ሀሣብ ብዙ ጊዜ መቅደም አንቀጾች በ«Whereas» /ወራዝ/ ጀምረው የሀሣቡን መሠረታዊ ምክንያቶች ይዘርዝራሉ። በ[[እንግሊዝኛ]] የ«Whereas:» ትርጉም «እንዲህ ሲሆን፦» ማለት ያህል ነው። የሚከተሉ አንቀጾች የቀረበው ሀሳብ ቁርጥ እንቅስቃሴዎች ናቸው፣ በዘልማድም እነዚህ አንቀጾች «(be it) Resolved» («ይወሰን») በሚለው ቃል ይጀመራሉ። ስለዚህ የረቂቅ ሀሣብ መዋቅር እንዲህ ሊመስል ይችላል፦
 
* Whereas (ምክንያት ሀ)፣