ከ«እስልምና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

12 bytes added ፣ ከ4 ዓመታት በፊት
መጣጥፉ የውክፔድያ ልምዶችን እስከሚከተል ድረስ መለጠፊያውን ማጥፋት አይገባም።
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
(መጣጥፉ የውክፔድያ ልምዶችን እስከሚከተል ድረስ መለጠፊያውን ማጥፋት አይገባም።)
{{wikify}}
 
ስለ ኢስላምና ሙስሊም ምን ማለት እንደሆነ ጠቅሰንና አጣቅሰን በመረጃ እናቀርባለን፣ ሙስሊምمُسْلِم የሚለው ቃል በቁርአን 39 ጊዜ የተወሳ ሲሆን አስለመ أَسْلَمَ ታዘዘ፣ ተገዛ፣ ሰጠ ከሚል ግስ የመጣ ሲሆን ትርጉሙ አቢድ عَابِدُ አምላኪ ወይም ተገዢ አሊያም ቃኒት قَانِتِ ታዛዥ ማለት ነው።
ሙስሊም ተባእታይ ሲሆን የርሱ ብዙ ቁጥር ሙስሊሙን አሊያም ሙስሊሚን ነው ፣ ሙስሊማ አንስታይ ሲሆን የርሱ ብዙ ቁጥር ሙስሊማት ነው። ኢስላም إِسْلَٰم ደግሞ ዲኑ ሲሆን 8 ጊዜ ተወስቷል። ወጅህ وَجَّهْ ሁለንተናን አሊያም ህላዌን የሚያሳይ ሲሆን የቃል ትርጉሙ *ፊት* ማለት ነው፣ አንድ ሰው ሁለንተናውን ለአላህ ሲሰጥ ታዛዥ፣ ተገዥ፣ አምላኪ ይባላል፣ ይህ በአረቢኛ *ሙስሊም* ማለት ነው፦
8,739

edits