ከ«ፍቅር እስከ መቃብር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 336750 ከ197.156.107.234 (ውይይት) ገለበጠ
ተጨማሪ መረጃ
መስመር፡ 1፦
'''ፍቅር እስከ መቃብር''' በ፲፱፻፶፰ ዓ.ም.<ref name=natbiblio>[http://www.nale.gov.et/National%20Bibliography/Bibliographies_2008-%202009%20PDF/Analyticl%20Biblography%202000.pdf ናሽናል ቢብሊዮግራፊ ቡድን፣ መዝገበ ህትመት ዳሰሳ፣ ቅፅ 25፣ ቁጥር 5፣ 2000 ዓ.ም.፣ ገፅ 18]</ref> በደራሲ [[ሀዲስ አለማየሁ]] የቀረበ ልብ ወለድ ሲሆን [[ሰብለ ወንጌል]] እና [[በዛብህ]] የሚባሉ የሁለት ገፀ ባህሪያን ፍቅርን ይተርካል።
 
ይህ ድርሰት ከሌሎች ልብወለድ ሥራዎች ለየት የሚያደርገው ደራሲው ዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ በፊደል አጠቃቀም ላይ ለውጥ አድርገው በማቅረባቸው ነው። ይኸውም ለምሳሌ ያህል ሦስት «ሀ»ዎች፣ ሁለት «ሰ»ዎች፣ ሁለት «ኣ»ዎች የመሳሰሉትን እንደ አንድ ወይም የመጀመሪያውን ብቻ በመያዝ ነው። በተጨማሪም ጠብቀው በሚነገሩ ቃላት ላይ ከላይ አንድ ነጥብ በማስቀመጥ ይታወቃሉ።<ref name=natbiblio />ሀዲስ ኣለማየሁ በኢትዮጵያ ስነ-ፅሑፍ የራሳቸው ትልቅ አሻራ አኑረው ያለፉ አንጋፋ ደራሲ ናቸው።
 
==ማጣቀሻ==