ከ«Þ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

1 byte removed ፣ ከ5 ዓመታት በፊት
no edit summary
(አንድ ለውጥ 338498 ከAmaraBot (ውይይት) ገለበጠ)
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
 
{{ላቲንፊደል}}
በእንግሊዝኛ ከ1300 ዓ.ም. አካባቢ ጀምሮ፣ ድምጹ በሁለት ፊደላት (TH) መጻፍ ቄንጡ ሆነ። የ«Þ» ጥቅም እንግዲህ በየጥቂቱ ጠፋ። ሆኖም የእንግሊዝኛ ቃል «the» (መስተጻምሩ) ለረጅም ጊዜ «Þe» በመጻፉ ቆየ። በጊዜ ላይ፣ የዚህ አጻጻፉ እንደ «ye» ይመስል ጀመር። እስከ ዛሬም ድረስ፣ አንዳንድ ባለ ሱቅ ወይም ቡና ቤት የድሮ ባህል ሁኔታ ለማምሰል፣ በስማቸው ላይ «Ye Olde» («ጥንታዊው») ሲጨምሩ ከዚህ ልማድ የተነሣ ነው (ምሳሌ፦ «Ye Olde Pizza Parlor»፣ ወይም «ጥንታዊው ፒጻ ቤት»)። አብዛኞቹ ደንበኞች ግን የፊደሉን ታሪክ ባለማውቃቸው፣ አጠራሩ /ዪ ኦልድ/ እንደ ሆነ በማለት ይስታሉ።
 
== ዋቢ መጻሕፍት ==
Anonymous user