ከ«ሩሲያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

No change in size ፣ ከ3 ዓመታት በፊት
Russia «ሩሲያ» ወይም ከ[[እንግሊዝኛ]]ው አጠራር «ራሺያ» የሩስኛ ስም «ሮሲያ» ያንጸባርቃሉ። በሀገሩ ዜና መዋዕሎች ዘንድ፣ «[[ሩስ]]» የተባለ የ[[ቫይኪንግ]] ወገን ከ[[ስዊድን]] በ[[ስላቮች]] ለማስተዳደር 830 ዓም ገደማ ተጋበዙ። የዛሬውን [[ኪየቭ]] መቀመጫቸውን አድርገው [[ኪየቫን ሩስ]] የተባለ መንግሥት በ874 ዓም መሠረቱ። በ[[ፊንኛ]] /ርዎጺ/ የሚለው መጠሪያ ማለት ሩስያ ሳይሆን የስዊድን መጠሪያ እስካሁን ነው፤ እንዲሁም ለፊንኛ የተዛመዱት ቋንቋዎች ስዊድንን በተመሳሳይ ስያሜዎች ይሉታል። የስዊድንም [[ባልቲክ ባሕር]] ዳር «ሮስላግን» ይባል ነበር፤ የ«ሮስ» ትርጓሜ «መርከብ ቀዛፊዎች» እንደ ሆነ ይታስባል።
 
ዳሩ ግን ሌሎች ራሻዊ ሊቃውንት የ«ሩስ» ስም ከስዊድን እንደ መጣ አይቀበሉም። በተለይ አንድ የ[[ሳርማትያ]] ወይም [[እስኩቴስ]] ወገን [[ሮክሶላኒ]] ተብሎ ከ100 ዓክልበ. እስከ 350 ዓም ግድም በአካባቦውበአካባቢው ይገኝ ነበር። በአንድ አስተሳሰብ የሮክሶላኒ ስም ከ«ሮስ» እና ከ«አላኒ» ([[አላኖች]]) ውሑድ ይሆናል። እንዲሁም ከ90 እና 550 ዓም መካከል «ሩጊ» ([[ሩጋውያን]]) የተባለ [[ምሥራቅ ጀርመናዊ]] ወገን ይጠቀስ ነበር፤ በኋላ በኪዬቫን ሩስ ዘመን የሮማይስጥ ሰነዶች ብዙ ጊዜ ለሩስ «ሩጊ» ይሉዋቸው ነበር።
 
በ1275 ዓም የ[[ሞስኮ]] ግዛት ተመሠረተ፤ በኋላም [[የሞስኮ ታላቅ መስፍን]] በሌሎቹ ሩስያ ግዛቶች ላዕላይነት አገኘ። እስከ 1714 ዓም ድረስ [[ታላቁ ፕዮትር]] [[የሩስያ ግዛት (1714-1909 ዓ.ም.)]] እስካዋጀ ድረስ፣ መንግሥቱ በሮማይስጥ «ሞስኮቪያ»፣ በእንግሊዝኛም Muscovy /መስኮቪ/ ይባል ነበር። በ[[አማርኛ]] ይህ ስም «መስኮብ» ተጽፎ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ሲቆይ ቋንቋውም ሩስኛ ደግሞ «መስኮብኛ» በመባል ይታወቃል።
8,739

edits