ከ«የአስተሳሰብ ሕግጋት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''የአስተሳሰብ ሕግጋት''' ማለት ማናቸውም ስሜት የሚሰጡ ሐሳቦች ሊከተሉዋቸው የሚገቡ ሕግጋት ማለት...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''የአስተሳሰብ ሕግጋት''' ማለት ማናቸውም ስሜት የሚሰጡ ሐሳቦች ሊከተሉዋቸው የሚገቡ ሕግጋት ማለት ነው። ይህ ፈላስፎች በዘመናት ላይ ያገኙት አንድ የ[[ሥልጣኔ]] ምርት ነው። እነዚህ ሕግጋት እጅግ መሠረታዊ እና ሁሉም የዕውቀት ዘርፍ ሊከተሏቸው የሚገባ ብቻ ሳይሆን በዕለት ተዕለት ኑሮ ሳይቀር ሊተገበሩ የሚገቡ ናቸው። የሕግጋቱ ብዛት ሦስት ሲሆን እንደሚከተለው ይዘረዘራሉ፦
 
:ሕግ '''፩)የተቃርኖ ሕግ'''፦ ሁለት[[ተቃራኒ]] [[ረቂቆች|ዓረፍተ ነገሮች]]፣ በአንድ ጊዜ እውነት ሊሆኑ አይችሉም። ወይንም በሌላ አነጋገር አንድ ዓረፍተ ነገር በአንድ ጊዜ እውነት እና ውሸት ሊሆን ከቶ አይችልም።