ከ«ጦጣ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 37፦
 
== አስተዳደግ ==
አብዛኞቹ የጦጣ ዝርዮች ትልቅ ክራንቾች ቢኖራቸውም ምንም ሥጋ አይበሉም፤ በተለይ [[ፍራፍሬ]] ወይም ቅጠል እና [[ሦስት አጽቄ]] ([[ሚስጥ]]፣ [[ጉንዳን]])፣ የ[[ወፍ]] ዕንቁላልም ይበላሉ። ከጦጣዎች ግን ሐለስት የተባለው (Pan troglodytes) አንዳንዴ ሥጋ በተለይም [[ጉሬዛ]]ን ይበላል። አልፎ አልፎም ኦራንጉታን [[ዝግተኛ ሎሪስ]]ን ይበላል።
 
ገመሬ (ጎሪላ) በተለይ ቅጠላቅጠልን ከፍራፍሬ መብላት ይመርጣል። ሌሎቹ ጦጣዎች ግን ፍራፍሬን ይመርጣሉ።
 
== በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ==
== የእንስሳው ጥቅም ==
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ጦጣ» የተወሰደ