ከ«የሞስኮ ስቴት ዩኒቨርስቲ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

no edit summary
 
[[File:Moskva MGU 2.jpg|thumb|]]
 
'''የሞስኮ ስቴት ዩኒቨርስቲ''' (Московский государственный университет имени М. В. Ломоносова'') በ[[ሩሲያ]] ትልቁና መጀመርያው የተመሠረተው ዩኒቨርስቲ ነው። የተሠራው በ[[1755 እ.ኤ.አ.]] ሲሆን በ[[ሞስኮ]] ውስጥ ነው። በዚያው ዓመት በ[[ኢቫን ሹቫሎፍ]] እና በ[[ምኻይል ሎመኖሰፍ]] የተሰራ ነው። በእርሱ ስም «'''ሎመኖሰፍ'''» ደግሞ ተብሎ ይጠራል።
 
== የውጭ መያያዣዎች ==
8,739

edits