8,739
edits
No edit summary |
ጥNo edit summary |
||
ከምዕራፍ ፳፱ «[[ሕገ መንግሥት]] ስለ ማቆማችን» ያለው ፍሬ ነገር፦
:«[[ሕግ]] ለሰው ሁሉ የበለጠ የሚጠቅም መሆኑን ማንም አይስተውም። መከበርም መጠቀምም የሚገኙት ከሕግ መተካከል የተነሣ ነው። መዋረድም መጐዳትም የሚመጡት ከሕግ መጓደል የተነሣ ነው። ግፍና በደልም የሚበዙት ሕግ
:[[እግዚአብሔር]] ከፍጥረት ሁሉ በላይ ሆኖ፤ በቃሉ ብቻ ማዘዝ የማይቸግረው ሲሆን ፡ ሕግን መሥራቱ ሕግ ለዓለም ሁሉ የበላይ ገዥ እንዲሆን ስለ ዐወቀ ነው።
:ከሰውም ትክክለኛ ለመባል የሚገባው በማናቸውም ረገድ ቢሆን፤ ዋናውን አሳብ አዝልቆ ሲሆን ሰውን ሁሉ በሙሉ፤ ሳይሆንም የሚበዛውን ለመጥቀም በተሰጠው [[ዕውቀት]] የሚጣጣርና የሚችል ሲሆን ነው።»
|
edits