ከ«ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 11፦
ከመቅደም፦
 
:«የእኔንም የሕይወት ታሪክ አንዳንድ ሰዎች ባለማወቅና በመሳሳት ፡ ወይም በምቀኝነት ፡ እውነት አስመስለው ጽፈው ፤ ሌሎችን እንዲመስላቸው ለማድረግ በፈትኑ ፤ የውነተኛውን ነገር ከስፍራው ሊያናውጹት አይችሉም። »
 
ከምዕራፍ ፳፱ «[[ሕገ መንግሥት]] ስለ ማቆማችን» ያለው ፍሬ ነገር፦
 
:«[[ሕግ]] ለሰው ሁሉ የበለጠ የሚጠቅም መሆኑን ማንም አይስተውም። መከበርም መጠቀምም የሚገኙት ከሕግ መተካከል የተነሣ ነው። መዋረድም መጐዳትም የሚመጡት ከሕግ መጓደል የተነሣ ነው። ግፍና በደልም የሚበዙት ሕግ ባለመቅፕሙ ነው።
:[[እግዚአብሔር]] ከፍጥረት ሁሉ በላይ ሆኖ፤ በቃሉ ብቻ ማዘዝ የማይቸግረው ሲሆን ፡ ሕግን መሥራቱ ሕግ ለዓለም ሁሉ የበላይ ገዥ እንዲሆን ስለ ዐወቀ ነው።
:ከሰውም ትክክለኛ ለመባል የሚገባው በማናቸውም ረገድ ቢሆን፤ ዋናውን አሳብ አዝልቆ ሲሆን ሰውን ሁሉ በሙሉ፤ ሳይሆንም የሚበዛውን ለመጥቀም በተሰጠው [[ዕውቀት]] የሚጣጣርና የሚችል ሲሆን ነው።»
 
*[http://www.good-amharic-books.com/library?id=1117 ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ፣ ፩ኛው መጽሐፍ]