ከ«ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 2፦
 
መጀመርያው መጽሐፍ ስለ ሕይወታቸው ከልደታቸው ከ[[1885]] ዓም ጀምሮ እስከ [[1929]] ዓም እስከ [[ፋሺስት]] ወረራ ድረስ ይተርካል። በ[[ባስ፣ እንግላንድ]] በስደት ሳሉ ጽፈውት ከዚያው በፊት ስለ ነበረው የ[[ኢትዮጵያ]] አስተዳደርና ሥልጣኔ ደረጃ ከፍ ማለቱን ገልጸዋል።
 
በአንዱ ወሳኝ ምዕራፍ ፴ «የሕገ መንግሥትን ትርጓሜ ስለ ማስረዳት።» የ[[ተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም (ፊታውራሪ )|በጅሮንድ ተክለ ሐዋርያት]]ን ቃላት በሙሉ ጠቀሱዋቸው።
 
ሁለተኛው መጽሐፍ ከ1929 እስከ [[1934]] ዓም ያለውን ወቅት ይዘርዝራል፤ ይህም ኢትዮጵያ ከ[[ጣልያን]] ነጻ ሆና ወደ ዙፋናቸው የተመለሱበት ዘመን ነው።