ከ«ወርቃማው ሕግ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 19፦
* የ[[ዞራስተር]] እምነት ጽሑፍ፦ «ለራስህ የማይስማማ ነገር በሌሎች ላይ አታድርግ።» - ሻየስት ኔ ሻየስት 13:29 (800 ዓም ግድም)
* [[ዳዊስም]]፦ «የባልንጀራህን ጥቅም እንደ ራስህ ጥቅም፣ የባልንጀራህን ጉዳት እንደ ራስህ ጉዳት አስብ።» - ድርሰት ስለ ዳው መልስ (1200 ዓም ግድም)
* ሂንዱኢዝም፦ «መላው ዳርማ በጥቂት ቃላት ቢናገር፣ቢነገር፣ ይህ ነው፤ ለኛ የማይስማማው ነገር በሌሎች ላይ አታድርግ።» - ፓድመ ፑረና 19:357 (1400 ዓም ግድም)
* [[ባኃኢ እምነት]]፦ «ዓይኖችህ ወደ ፍትሕ ቢዞሩ፣ ለራስህ የመረጥኸውን ለባልንጀራህም ምረጥ።» (1850 ዓም ግድም)