ከ«ተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም (ፊታውራሪ )» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «250px|right|thumb|ፊታውራሪ ተክለሐዋርያት ተክለማርያም ፊታውራሪ '''ተ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:ፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት.jpg|250px|right|thumb|ፊታውራሪ ተክለሐዋርያት ተክለማርያም]]
ፊታውራሪ '''ተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም''' የኢትዮጵያየ[[ኢትዮጵያ የሥነ]] ጽሑፍጽሑፍና የመንግሥት ሰው ነበሩ።
 
ለጊዜ የ[[ጅጅጋ]] እና የ[[ጨርጨር]] በአገረ ገዥነት ካገለገሉ በኋላ፣ በጅሮንድ (በኋላ ፊታውራሪ) ተክለ ሐዋርያት በ[[1923]] ዓም ከ[[ኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት]] ደራሲዎች ዋናው ሆኑ። አጼ [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] በጻፉት ''[[ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ]] ውስጥ አንድ ወሳኝ ምዕራፍ ፴ «የሕገ መንግሥትን ትርጓሜ ስለ ማስረዳት።» በሙሉ ከበጅሮንድ ተክለ ሐዋርያት ቃላት ጠቀሱዋቸው። በዚህም ሰዓት ለጥቂት ወሮች በጅሮንድ ተክለ ሐዋርያት [[የገንዘብ ሚኒስትር]] ሆነው አገለገሉ።
{{መዋቅር}}
 
{{መዋቅር-ታሪክ}}
 
[[መደብ: የኢትዮጵያ ጸሓፊዎች]]
[[መደብ:የኢትዮጵያ ካቢኔ አባላት]]